ፊንፊኔ #Ethiopia መስከረም 17/2016(YMN) ክቡር ጠቅላይ ሚኒስት ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ዛሬ በፊንፊኔ 20ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል አገልግሎት አስጀምረዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የምገባ ማዕከሉን አገልግሎት ያስጀመሩት ከፊንፊኔ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ነው
እረፍት አልባው መሪ ዶክተር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሚያሰራቸውና በሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመስቀል እና መውሊድ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ጽ/ቤታቸው በሚያሠራቸው እና በሚከታተላቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ሠራተኞች በተዘጋጀ የበዓል የምሳ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል፡፡
0 Comments