በአብሮነት ላይ አደጋ የደቀኑቱ ይመቱ!

 



ፊንፊኔ #Ethiopia ሚያዝያ 21,2015(YMN) በኢትዮጵያዊያን የአብሮነት ኑሮ ላይ ከፍተኛ አደጋ የደቀኑ የውስጥና የውጭ ኃይሎች በአስቸኳይ መመታት አለባቸው!አለበለዚያ እንደከዚህ በፊቱ በትዕግስት እንታለፋለን በማለት ተጨማሪ አስከፊ አደጋዎችን ሊፈጽሙና ሊያስፈጽሙ ይችላሉ

ከላይ በፎቶግራፍ ላይ የምትመለከቷቸው ግለሰቦች ከግራ ወደ ቀኝ ሃብታሙ አያሌው፤ብሩክ ይባስ፤ልደቱ አያሌውና ምናላቸው ስማቸው ይባላሉ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ ይገኛሉ አሜሪካ ውስጥ እየኖሩ ነው

በአማራ ጽንፈኛ ሚዲያ 360 ላይ በየዕለቱ ወደ ኢትዮጵያ የሚለቁት የጥላቻ መርዝ እጅግ በጣም ጨምሯል

ከአቶ ግርማ የሽጥላ ግድያ በፊት የተናገሩትን ብቻ መጥቀስ በቂ ነው አቶ ግርማ የሽጥላ ኦሮሞ እንደሆኑ፤የኦሮሞ ዘር ያላቸው በመሆኑም መገደል መጥፋት ያለባቸው የአማራ ክልል አመራር መሆናቸው የሚያመላክት ግልጽ መልዕክት አስተላልፈዋል

ሃብታሙ አያሌው አቶ ግርማ ከአማራ እናትና ከኦሮሞ አባት እንደተወለደ አባቱም የሽጥላ አሬሮ የሚባሉ የሰሜን ሸዋ ኦሮሞ እንደሆኑ እየደጋገመ በመግለፅ ያለውን ጥላቻ በአደባባይ ይፋ አድርጓል፤ምናላቸው ስማቸውም አቶ ግርማ ክልስ፤ ሃፍ ካስት እንደሆነ በመጥቀስ ይንኑ በመደጋገም አስነዋሪ ንግግር አድርጓል

እነዚህ ወራዶች ይህን አሳቃቂ ንግግር የሚያሰሙት  አሜሪካ ተቀምጠው ማንም ሊነካቸው እንደማይችል በመተማመን ነው

ስለዚህ አሁን ባለው መልካም የዲፕሎማሲ ሁኔታ በመጠቀም የኢትዮጵያ መንግስት እነዚህም ሆኑ ሌሎች በኢትዮጵያ ላይ የዘመቱ ጽንፈኞች ወደ አገር ቤት መጥተው በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ማድረግ ይጠበቅበታል!መንግስት ይህን በአስቸኳይ ማድረግ ካልቻለ በአገር ውስጥ የሚገኙ የእነዚህ ሰዎች መልዕክት ተቀባይ ግለሰቦች እንደለመዱት የሚሰጣቸውን አቅጣጫ በመቀበል ከአሁኑ የበለጠ አስከፊ አደጋዎችን ሊያደርሱ ይችላሉ

የአሜሪካ መንግስት እነዚህን ግለሰቦችም ሆነ ሌሎችን ባለው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ መስጠት የማይፈልግ ከሆነ ከአሜሪካ ጋር ያለን ግንኙነት በአስቸኳይ መቋረጥ ይኖርበታል!አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል  ጋር እየሰራን ነው ማለትም ትርጉም የለውም!

ኢትዮጵያዊያን ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች አብሮነታቸውንና ማህበራዊ ግንኙነታቸውን አጠናክረው ለዘመናት አብረው የኖሩና አሁንም በመኖር ላይ የሚገኙ ናቸው፤እነዚህ ኃይሎች ይህ አብሮነት እንዲፈርስ ተግተው እየሰሩ ነው

እነዚህ ፅንፈኞች የኢትዮጵያዊያን አብሮነትና ማህበራዊ ግንኙነት ተናግቶ፤ብጥብጥ ነግሶ አሁን ባለው የኢትዮጵያ መንግስት ላይ ግልበጣ ተፈፅሞ እነርሱና ጌቶቻቸው ወደ ስልጣን እንዲመጡ ማድግ ብርቱ ፍላጎታቸው እንደሆነ አሳይተውናል

Post a Comment

0 Comments