ቡናችን ዋነኛው የውጭ ምንዛሪ ገቢያችን ምንጭ!




ፊንፊኔ #Ethiopia ሃምሌ 18/2015(YMN) በዘንድሮው ዓመት ሳዑዲ አረቢያ፣ ጀርመን፣ አሜሪካ፣ ኮሪያ፣ ቤልጅየም፣ ጃፓን እና ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የኢትዮጵያን ቡና በብዛት የገዙ አገራት ናቸው ይላል አንድ ቢቢሲ አማርኛ ሰፋ አድርጎ ዛሬ ያወጣው ዘገባ

ስለ ቡና ምርታችን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በአግባቡ መረዳት ግድ ይለናል የውጭ ምንዛሪ ገቢያችን ዋና መሰረት በመሆኑ ስል ኢትዮጵያችን ቡና ማወቅ አስፈላጊ ነው እስኪ ቢቢሲ አማርኛ ዛሬ ያወጣውን የኢትዮጵያ ቡና ምርት ጉዳይና አጠቃላይ ሁኔታ በማንበብ ይረዱ!  https://www.bbc.com/amharic/articles/c10ze8plvn9o

Post a Comment

0 Comments