የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በመከበር ላይ ይገኛል

 


ፊንፊኔ #Ethiopia መስከረም 17/2016(YMN) የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

በትናንትናው ዕለት መዲና ፊንፊኔን ጨምሮ በተለያዩ የአገራችን ክልሎች የደመራ ሥነ - ሥርዓት በደማቅ ሁኔታ በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ መሠረት የተከናወነ መሆኑ ይታወቃል
የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ትናንት ማምሻውን ይፋ እንዳደረገው በመላው ኢትዮጵያ የተከበሩት የመስቀል ደመራ እና የመውሊድ በዓላት በሰላም ተጠናቅቀዋል
አገር ሰላም ነው አማን ነው!
ሌላው የሚወራው ሃሰት ነው
ድራማና ሴራ ነው
የከሰሩ ፖለቲከኞች ፍላጎት ነው


Post a Comment

0 Comments