አሁንም የትግራይ ወጣት የሞተው ለአገረ ትግራይ ክብር ሲል ነው ብለው ይደሰኩራሉ ወይ ዓለም አፈር!
ስታቅራራና ስትፎክር ይህ ይመጣል ብለህ አልገመትክም፤ማሰቢያህ ደንድኖ ተደፍኗላ
ከትግራይ እናቶች ፊት ቆመህ አሁንም በድፍረት ትናገራለህ!ዓብይን ማንም አያድነውም ብለህ በመፎከር የትግራይ ሕፃናትና ወጣቶች እንዲያልቁ አደረክ
አሁንም የለመደህ ፉከራ የለቀቀህ አይመስልም የሃዙን ቀናት ምክንያት በማድረግ በበትግርኛ ቋንቋ በንባብ ያሰማኸውን ንግግር በጥሞና ሰማሁ፤በውስጡ ፉከራ በዝቷል
የትግራይ እናቶች በዚህ መጽናናት የሚችሉ አይመስለኝም፤ውድ የትግራይ እናቶች መጽናናት የሚችሉት ለቀጣይ ጥፋት ከመዘጋጀት ወጥታችሁ ስለ ሰላም፤ልማትና ዕድገት ማሰብ ከቻላችሁ ለዚህም ጠንክራችሁ መስራት ከቻላችሁ ብቻ ነው
0 Comments