ፊንፊኔ #ጥቅምት 01/2016(YMN) በትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ላይ ሰሞኑን አፋቸውን የሚከፍቱ አንዳንድ የተማሩ መሃይሞችን ተመልከቻለሁ
ሚኒስትሩን ለቀቅ አድርጉት!ለትምህርት ስርዓቱ ውድቀት ተጠያቂዎቹ የወያኔ ቁንጮዎች ናቸው
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ያለውን ብልሽት ለማረም የሚታይ ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ፤ተጠያቂ መሆን የሚችሉትም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ መሰረት በሚያከናውኑት ስራና ውጤት ብቻ ነው
ላለፈው ተጠያቂ የሚሆኑበት ሁኔታ የለም! ባለፉት ሁለት አመታት ከኩረጃ ነፃ የሆነ የፈተና ስርዓት እንዲኖር በማድረጋቸው ሚኒስትሩ የሚመሰገኑ እንጂ የሚኮነኑ አይደሉም፤አይገባም!
አንዳንድ የተማሩ መሃይሞች ግን ይህን እውነታ እንኳ መገንዘብ የማችሉ መሆናቸውን በአደባባይ ላይ ነግረውናል
ለማንኛውም የተበላሸው የውድ ተማሪዎች ውጤት መስተካከል የሚችለው መንግስት በሚያስቀምጠው አቅጣጫ መሰረት ነው እንጂ ለከት ባጡ አንዳንድ ወራዳዎች ልፈፋ አይደለም፤በቃ "የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም" ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች የትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት በሪሜዲያል ተምረው ውጤታማ ይሆናሉ
አስደንጋጭ የተባለው ውጤትም ይስተካከላል ውድ ተማሪዎች አንዳንድ አውቆ አበዶች የሚናገሩትን አስትሙ!ትማራላችሁ ውጤታችሁ ይሻሻላል
የትምህርት ሚኒስትሩ ፐሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ዛሬ ምሽት ሶስት ሰዓት ላይ ይከታተሉ
0 Comments