"ለኢትዮጵያ የባህር በርና የወደብ ባለቤትነት ጥያቄ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ነው" #yezemenumedia #new...

የጦርነት "አይቀሬነት"ጋር በማያያዝ ለራሳቸው የከሰረ የመንደር ፖለቲካ ማገገሚነት ሊጠቀሙበት ሲሞክሩ ይታያሉ።ለኢትዮጵያ የባህር በርና የወደብ ባለቤትነት ያስፈልጋል/አያስፈልግም ውይይቱን በቀጥታ ከጦርነት አውድ ጋር በማገናኘት በሁለቱ አገሮች መካከል ጥላቻንና ጠበኝነትን የመቆስቆስ÷ከዚያም አልፎ ወደጦርነት እንዲገቡ መገፋፋት አሳፋሪም አስተዛዛቢም ነው።

Post a Comment

0 Comments