ኩረጃ በደረጃ ቢሆን አይሻልም ነበር?




ፊንፊኔ #Ethiopia ሕዳር 02/2016(YMN)ያኔ በጦርነቱ ማለቂያ ወቅት ከአፉ እስከ አፍንጫው ድረስ ብቻ የሚያስበው ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚባል ኩሩሩ ውጊያው አልቋል ከእንግዲህ የምታድነው ከተማ የለም ብሎ ነበር፤ጅል ጅላጅሉና ጅላንፎው ዘመነ ካሴም ቃል በቃል ደግሞት ሰማነው ከንቱ!
“ውጊያው አልቋል፤ከአሁን በኋላ የምታድነው ከተማም የለም፤በከንቱ ከምትሞቱ ለራሳችሁ አድኑ አትርፉ(ራሳችሁን አድኑ)፤ልክ እንደሌሎቹ እጃችሁን ለሰራዊታችን ስጡ፤ወይ ወደ መረጣችሁት ሂዱ ዕልቂቱ ይቁም ወስኑ ጊዜ የለም” ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በዚያ በድንፋታ ወቅት አደባባይ ላይ ወጥቶ የተናገረው ነው
ኮራጁም እንዲህ ይላል “ለመከላከያ ፖሊስ የደህንነት አባላትና ሌሎች መሰል ወንድምና እህቶች ህዝባችሁን በመጨረሻ ሰዓትም ቢሆን ልትክሱ ሞክሩ ዘመንና ህዝብ በትዝብት ዓይን እየተከታተላችሁ ነው፤
ልትሞቱለት የሚገባ የምታገለግሉት የሃገር የሚባል ተቋም የለም፤አመናችሁም አላመናችሁም(ብታምኑም ባታምኑም) አገር ለማፍረስ ትውልድ ለመደምሰስ የተነሳ አንድ የጭለማ ሃይል ነው እያገለገላችሁ ያላችሁ፤ስለዚህ ወስኑ፤ፈጥናችሁ ፖለቲካዊ ንስሃ ግቡ፤አለበለዚያ መጨረሻችሁ እንደ ውሻ በህዝብ ቆመጥ ተቀጥቅጦ አንድ ጥግ ላይ ወድቆ መቅረት ነው የሚሆነው
ስታገለግሉ የቆያችሁና እያገለገላችሁ ያላችሁ ባለስልጣናት ጊዜው ጨርሶ ሳይጠናቀቅ አሰላለፋችሁን ከህዝብ ጋር አድርጉ ለእናንተም ለልጆቻችሁም ነገር ቢያንስ ዛሬ ማሰብ ጀምሩ” ዘመነ ካሴ
ይህ መደዴም የወያኔን ስልት ተከትሎ ህዝብን ተስፋ ለማስቆረጥ መሞከሩ ነው አስገራሚው ነገር፤ እንግዲህ ምን ታደርጉ? ሁሉም ሲያምራችሁ ቀርቷል!ጃውሳ ቁጥር ሁለት ወያኔ ነው ለዚህ ነው ሁሉም ነገር ከወያኔ ስልት የተቀዳው
🤣

Post a Comment

0 Comments