አፋን ኦሮሞን 'በሳባ ፊደል' የሚቻል ነገር አይደለም!ተውት የውይይት ሃሳቡን በማቅረብ ላይ የምትገኙ ወገኖች ሃሳባችሁን በቅንነት በማቅረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል ድሮ በሪሳ ጋዜጣ በሳባ ፊደል መስራቱ የሃሳባችሁ ማሳመኛ ምክንያት ሊሆን አይችልም፤እሱም ስላልተቻለ ነው የተቀየረው
ምክንያቱም አፋን ኦሮሞ በሳባ ፊደል ሲፃፍ ጠብቀውና ላልተው በሚነገሩ ወይም በሚፃፉ ቃላት ላይ ከፍተኛ ችግር አለው መልዕክቱን እስከ መለወጥ ድረስ ችግር አለው ሊሆን የሚችል አይደለም በረጅምና አጭር ቃላት አፃፃፍ ላይም ተመሳሳይ ችግር የሚያስከትል ነው
ምንም ስጋት አይግባችሁ ፍላጎትና ውሳኔው ካለ 'Qubee Afaan Oromooን' በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በመማር አፋን ኦሮሞን መረዳት መፃፍ ማንበብና መናገር ይቻላል
0 Comments