የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን ቡድን ዛሬ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል

 


በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተመራ የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን ቡድን ዛሬ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው ጁባ ሲደርሱ  የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል አድርገውላቸዋል 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደቡብ ሱዳን የገቡት ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት እንደሆነ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ጠቁሟል

እንግዲህ ጠቅላይ ሚኒስትሩና የለውጥ ቡድናቸው በመደበኛ ስራቸው ላይ ይገኛሉ ጽንፈኞች ይህን ሲመለከቱ ደስ እንደማይላቸው፤እንደሚያነጫጭጫቸው እናውቃለን ምንም ማድረግ አይቻልም!



Post a Comment

0 Comments