ፊንፊኔ #Ethiopia ሚያዝያ 05,2015(YMN) በአማራ ሕዝብ ስም የሚነገዱ ጽንፈኞችን እብጠትና ጥላቻ ለታሪክ አስቀምጠነዋል
''ወደ
አባታችን ወደ ሚኒሊክ ቤተ መንግሥት እንገስግስ'',
''መንግሥትን
ለማፍረስ ጊዜው አሁን ነው''
“ኢትዮጵያን መግዛት የሚችለው አማራ ብቻ ነው''
“አዲስ አበባ ሚኒሊክ ገንብቶ የሰጠን የአማራ ከተማ ናት
“ኦሮሞ ወደ መጣህበት ወደ ማዳጋስካር ግባ''
“ክልሎች ይፍረሱ ህገ መንግስቱ ይቀደድ''
“አማራ ወደ ቤተ መንግሥትህ ተመለስ''
“የሚኒሊክን ታሪክ እንደግማለን''
“መከላከያ ሰራዊቱ ሸኔ ነው''
“አራት ኪሎ ያለው ሸኔ ይውጣ”
“እኛ የሚኒሊክ ትውልዶች ነን ”
“ቤተ መንግሥቱ የእኛ ነው''
“በምንጃር በኩል አራት ኪሎ ቅርብ ነው እንፍጠን''
“በሚሊዮኖች አልቀን አራት ኪሎን እንይዛለን'' የመሳሰሉ
መፈክሮችና መልዕክቶች በሰሞኑ ኩነት ላይ በስፋት በጎዳና ላይ ነውጡ አስተጋብተዋል፤ታሪክ መዝግቦ አስቀምጦታል
0 Comments