መንግስትን በማዋረድ እውቅና ለማግኘት የሚጥር ስድ አደግ!

 




ፊንፊኔ #Ethiopia ግንቦት 20/2015(YMN) ይህ ሰው መንግስትን በማዋረድ እውቅና ለማግኘት የሚጥር ስድ አደግ! መሆኑን በተደጋጋሚ በሚሰጣቸው ቃለ መጠይቆች አገረጋግጦልናል

ስለ ዴሞክራሲ የማያውቅ በዴሞክራሲ ጉዳይ ላይ እንከራከር የሚል ውርጋጥ!

ወንድሞችህን ከማስበላት ውጭ ምን ታውቅና ነው ስለዴሞክራሲ እንከራከር የምትለው?
አሁን ብልጽግና የታጠቀ ሠራዊት አለው ብለህ ስትከስ ትንሽ እንኳ የማታፍር አይን አውጣ!
ልዩ ኃይል ፖሊስ ነው እንዴ?ልዩ ኃይል የክልል ፖሊስ ስለሆነ መፍረስ የለበትም ብለህ አሁንም ታምናለህ ለካ አሁንም እዚያው ነህ? ቆሞ ቀር ይሏል ይህ ነው እኮ፤አንተ ስለ መከላከያ የመናገር ሞራል አለህ እንዴ?
መንግስትን መቃወም መብት ነው የምትለው ለእነ ማን ነው? አንተ ማለቴ የተከበሩ የምክር ቤት አባል በፓርላማ ውስጥ ተቀምጠህ ሌላው መንግስትን ይቃወም ብለህ ትቀሰቅሳለህ?በሌላ ሰው እጅ እሳት መያዝ አይከብድም እኮ እውነትህን ነው!
ጽንፈኝነትህ በተግባር ተረጋግጧል ጽንፈኛ ስለተባለ በጣም የሰጋህ መሆንህን ለመዓዛ በሰጠኸው ትንታኔ አስረድተሃል አንተን ብሎ ተንታኝ ወራዳ!
የትኛው የተቃውሞ ድምጽ ነው የታፈነው ባክህ?ይኸው አንተም የተሳተፍክበትን መንግስት ፋሽስት እያልክ እየዘለፍክ አይደል እንዴ?አንት ምን ተብል ይሆን ታዲያ?አንተኮ ለአቅመ ፖለቲከኛ ያልደረስክ መንግስትን በመሳደብና በማዋረድ እውቅናን ለመሸመት የምትጣጣር የመንደር አውደልዳይ መሆንህ ለተደጋጋሚ ጊዜ አሳይተሃል
ሲያምረህ ቀርታል ይወድቅልኛል ብለህ ሌት ተቀን የምትመኘው መንግስት የሚወድቅበት ሁኔታ ፈፅሞ የለም ይህን እንኳ መረዳት የማትችል በአማራ ብሔር ስም የምትነግደ የጠላት ተላላኪ ነህ
ገብርዬ ብቻ የስድብ ትንታኔህ ተመችቶኛል አይ ፖለቲከኛ! ስምህን ቄስ ይጥራውና ስምህን አልጠራም

Post a Comment

0 Comments