በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው የፅንፈኞች እንቅስቃሴ ስጋት ወደማይሆንበት ደረጃ ደርሷል፡- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች አሁን ላይ ስጋት ወደማይሆኑበት ደረጃ መድረሳቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከመከላከያ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በሁለቱ ክልሎች ተከስተ…
Finfinnee #Ethiopia Hagayya 24/2015(YMN) Pirezidaantiin Mootummaa Naannoo Oromiyaa Obbo Shimallis Abdiisaa dhimma sabboontuummaa ilaalchisuudhaan ergaa dabarsaniiru.Dhimma sabboonummaa irratti sadarkaa amma irra gahameen haalli kanaan duraa ammaaf b…
Continue ReadingFinfinnee #Ethiopia Hagayya 20/2015(YMN) BRICS” Gaaffii Miseensummaa Itiyoophiyaa fudhachuun Dhaga’amummaa biyyattii kan mirkaneesse jechuun ibseera Guutuun ibsichaa haala armaan gadiin dhiyaateera. "BRICS” biyyoota baay’ina uummata Addunyaa kee…
Continue ReadingFinfinnee #Ethiopia Hagayya 19/2015 (YMN) Sirna Federaalizimii Sab-daneessaa Cimsuun Biyya Hunda Keenyaaf Taatu Ijaarra jedhe Biiroon Kominikeshinii Oromiyaa. Biirichi Haala yeroo ilaalchisuun ibsa baaseen uummanni Oromoo fi saboonni, sablammoonniifi…
Continue Readingአፈንዲ ሙተቂ፡ እንደፃፈው
የበኒ ዐምሩ ወጣት ለብዙ ዓመታት አነጋጋሪ ሆኖ ዘልቋል፡፡ ወጣቱ የበርካቶች መነጋገሪያ ለመሆን የበቃው ፖስተሩ የሚታወቀውን ያህል ማንነቱ በደንብ ስለማይታወቅ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ እርሱን የሚመለከቱ የተለያዩ ታሪኮች ተፈጥረዋል፡፡ ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች “ክረስት የሚባለው ታዋቂ የአሜሪካ የጥርስ ብሩሽ አምራች ኩባኒያ ማስታወቂያ ሊያሰራው ወደ ኒውዮርክ ወስዶታል” ይ…
ፊንፊኔ #Ethiopia ነሃሴ 18/2015(YMN) የፊንፊኔ/አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የአመራር ሽግሽግ በማድረግ አዳዲስ ሹመቶችን እና ምደባ አካሂዷል።2015 ባደረገው ግምገማ የተገኙ ውጤታማ ጥንካሬዎችንና ድክመቶችን መለየቱን አስተዳደሩ ገልጿል። ከዚህም በመነሳት ጠንካራ ስራዎችን የበለጠ ለማላቅ ፣ የተቋማት ሪፎርምን አጠናክሮ ለማስቀጠል እና ብልሹ አሰራሮችን ለማረም ከከተማ እስ…
Continue Readingየአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ነሃሴ 17 ,2015 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያለፉትን ሃያ ቀናት የሥራ እንቅስቃሴዎቹን ገምግሟል፡፡ባደረገዉ ግምገማ በሁለተኛዉ እና በሦስተኛው ዙር ወታደራዊ ኦፕሬሽን በተወሰዱ ርምጃዎች አብዛኞቹ የአማራ ክልል ዞኖች ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለሳቸውን አረጋግጧል፡፡ በአማራ ክልል ባሕር ዳርን ጨምሮ የዞንና የወረዳ ከተሞችን በመቆጣጣር፣ እሥረኞችን በማስለቀቅ፣…
Continue Reading"የምናብ ግድያና ድምሰሳቸውን እየሰማን፤ የድል ማማችን ላይ በከፍታ አለን" የማህበራዊ ሚዲያ ምንደኞች ለከት የለሽ የፈጠራ ድርሰት በጣም አስቂኝ እየሆነ መጥቷል። በእጁ የያዘው ብርጭቆ በድንገት ወድቆበት በሚፈጠረው ድምጽ "ልቡ የሚከዳው ድንጉጥ" ውሎበት ስለማያውቀው ጦርነት የሩቅ አዝማች ሆኖ በቃላት ናዳ ብዙ ሲናገር ይገርማል። በማገዳደል፣ደም በማፋሰስና የ…
Continue ReadingFinfinnee #Ethiopia Hagayya 14/2015(YMN) Pirezidaantiin Mootummaa Naannoo Oromiyaa Ob.Shimallis Abdiisaa karoora xiiqii bara baarawaa ilaalchisuudhaan kallattii kennaniiru.Ergaa guutuu kallattii pirezidaantichaa dubbisaa:Mootummaan Naannoo Oromiyaa,…
Continue Readingፊንፊኔ #Ethiopia ነሃሴ 14/2015(YMN) አትዮጵያችን በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያስመዘገበችው ድል የሚታይና ተጨባጭ ነው፤የዲፕሎማሲው ድል የተመዘገበው የሚመለከታቸው የመንግስት አካላትና የለውጡ አመራሮች በቁርጠኝነት መስራት በመቻላቸው ነውሁለት አመታትን በፈጀው የሰሜኑ ጦርነት ወቅት ዲፕሎማሲያችን እንዲሽመደመድ ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል፤በተለይም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር …
Continue Readingፊንፊኔ #Ethiopia ነሃሴ 12/2015(YMN) የባንዳ ልጆች አልተሳካላቸውም ከሽፈዋል፤ያቀዱትና ያለሙት ከግብ ሊደርስላቸው አልቻለም፤መክሸፋቸውን በአደባባይ ላይ በማየት አረጋግጠናልበብልጽግና ውስጥ የተሰገሰጉ ሰርጎ ገቦች አገር እንድትፈርስ ሲሰሩ የከረሙትን፤ሲሸርቡ የቆዩትን ሴራ በአደባባይ ላይ በከዱ አማካይነት ዘረገፉልን፤አሁን ይፋ የሆነውን ሴራ ስናውቅ ቀደም ሲልም የሃይማኖት ጉዳይን ተ…
Continue Reading
FOLLOW US ON