ፊንፊኔ #Ethiopia ሃምሌ 18/2015(YMN) በዘንድሮው ዓመት ሳዑዲ አረቢያ፣ ጀርመን፣ አሜሪካ፣ ኮሪያ፣ ቤልጅየም፣ ጃፓን እና ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የኢትዮጵያን ቡና በብዛት የገዙ አገራት ናቸው ይላል አንድ ቢቢሲ አማርኛ ሰፋ አድርጎ ዛሬ ያወጣው ዘገባስለ ቡና ምርታችን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በአግባቡ መረዳት ግድ ይለናል የውጭ ምንዛሪ ገቢያችን ዋና መሰረት በመሆኑ ስል ኢትዮጵያችን …
Continue Readingፊንፊኔ #Ethiopia ሃምሌ 18/2015(YMN) ተፈሪ ህይወቱን ያጣው ‘ፓድል ቦርዲንግ’ በተሰኘ በውሃ ላይ የመቅዘፍ የስፖርት እንቅስቃሴ በኦባማ የማሳቹሴት መኖሪያ ቤት አካባቢ በደረሰበት አደጋ ነው። ተጨማሪውን ከቢቢሲ አማርኛ ያንብቡ https://www.bbc.com/amharic/articles/cndkr337y9lo
Continue Readingፊንፊኔ #Ethiopia ሃምሌ 18/2015(YMN) በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ጥይት በመተኮስና ህዝብን እረፍት በመንሳት የአማራ ሕዝብ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ሊያገኙ የሚችሉበት ሁኔታ ፈፅሞ የለም ጉዳዩ የሚመለከተው ሁሉ ልብ ሊል ይገባል!አስተኳሹ ላይም ትኩረት መደረግ አለበት!የብልጽግና ፓርቲ ባለው ጠንካራ ሕገ ደንብ መሰረት አቶ ዮሐንስ ቧያለውና መሰል ሰርጎ ገቦች ላይ አስቸኳይ የእር…
Continue Readingፊንፊኔ #Ethiopia ሃምሌ 17/2015(YMN) አቶ ዮሐንስ ቧያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል መሆኑን አላውቅም ነበር፤ይህ ሰውዬ የክልሉ ምክር ቤት አባል መሆኑን መረዳት የቻልኩት ከሰሞኑ በባህር ዳር በተካሄደው የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ላይ በሰጠው አንድ አስተያየት ነውአቶ ዮሐንስ ቧያለው በምክር ቤቱ ጉባኤ ላይ ያቀረበው አስተያየትና ከዚያ በሁዋላ በወጣው ሚስጢራዊ መረጃ ሁለት…
Continue Readingፊንፊኔ #Ethiopia ሰኔ 29/2015(YMN) በሌቦች ላይ በቁርጠኝነት የዘመተን መንግስት መጠርጠርና ሌላውም እንዲጠረጥር መንቀሳቀስ ከተጀመረ ሰነባብቷልዋነኞቹ አቀንቃኞች በውጭ አገራት የሚኖሩ ናቸው ከውስጥ የሚገኙቱ መልዕክት ተቀብለው የሚያራግቡ ናቸው በውጭ የሚገኘው ባንዳ ከአገር ወስጡ ባንዳ ጋር በመቀናጀት እንደሚሰራ ይታወቃል አለበለዚያማ ነገሩ ጦዞ እንዲህ አይግለበለብም ነበርለማንኛው…
Continue ReadingFinfinnee #Ethiopia Waxabajjii 29/2015(YMN) Miseensonni mana marii bakka bu'oota ummataa gaaffilee waqtaawaa dhimmoota biyyaa irratti xiyyeeffatan muummicha ministiraa kabajamaa Dr.Abiy Ahmadiif dhiyeessaa jiru.Muummichi ministiraa Abiy Ahmad ga…
Continue Readingአቶ ስብሃት ነጋ(አቦይ ስብሃት) የኦነግ ታጣቂዎችን ተቀብለው ምሳ ሲጋብዙ
በኢህአፓ "ዘመን"የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነበርኩ።የፖለቲካን ትርጉም በቅጡ የማንረዳ ወጣት ተማሪዎች ሳንቀር የኢህአፓ አጨብጫቢ እንድንሆን በግልፅም በስውርም ግፊት ይደረግብን እንደነበር አስታውሳለሁ።በዚህ ምክንያትም የኢህአፓን የቅስቀሳ ልሳን(ዴሞክራሲያ) በስውር መበተን÷መፈክሩንም ጨለማን ተገን አድር…
FOLLOW US ON